እኔ እንግዲህ ቪዲዮው እንደመሰለኝ በሴት ጎረምሶች መሀከል የተፈጠረ ጠብ ነው! 'ስሜን አታንሺ' ምናምን የሚል ነገር ሰምቻለሁ መሰለኝ፡፡ያው ድሮ ድሮ ሴቶች ታማሁ ብለው ሲያስቡ በሌላ ከፍ ያለ ሀሜት እና ስድብ ነበር መልስ የሚሰጡት፡፡አሁን አካላዊ ምላሽም ተጨምሮበታል፡፡
እኔ እንግዲህ ቪዲዮው እንደመሰለኝ በሴት ጎረምሶች መሀከል የተፈጠረ ጠብ ነው! 'ስሜን አታንሺ' ምናምን የሚል ነገር ሰምቻለሁ መሰለኝ፡፡ያው ድሮ ድሮ ሴቶች ታማሁ ብለው ሲያስቡ በሌላ ከፍ ያለ ሀሜት እና ስድብ ነበር መልስ የሚሰጡት፡፡አሁን አካላዊ ምላሽም ተጨምሮበታል፡፡ ነገሩ ነጠላ ክስትት አይመስለኝም፡፡የሆነ ትሬንድ ከተጀመረ ትንሽ ቆየት ብሏል፡፡በተለይ በወንዶቹ በኩል ነገሩ አደገኛ ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡የቡድን ጠብ ተስፋፍቷል፡፡በየቲክቶኩ የሚዛዛቱ የሀስኩል ተማሪዎች እና የየሰፈሩ ጀማዎች ብዙ ናቸው፡፡አንዳቸው ወደ ሌላቸው ሰፈር ዝር እንዳይሉ የሚሰጠው ማስጠንቀቂያ ቀላል አይደለም፡፡አንዳቸው ሌላቸው ሰፈር ሄደው ambush የሚደራረጉበትን ቪዲዮም አይቻለሁ፡፡ብዙ ከviolence እና drag ጋር የተያያዙ ድሪሎች ቲክቶኩን ሞልተውታል፡፡እኔ ነገሩን በጥቅሉ በሀገሪቱ ላይ ካለው…
Read the full story at addis_news ↗