ጊዚያዊ የመኖሪያ ፍቃድ❌‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-17 08:24:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ጊዚያዊ የመኖሪያ ፍቃድ❌‼️ አሜሪካ ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በአራት አፍሪካ ሀገራት ዜጎች ላይ አዲስ ውሳኔ አሳለፈች። የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ለሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ካሜሩን እና ኢትዮጵያ ዜጎች ተሰጥቶ የነበረውን ጊዜያዊ መኖሪያ ፈቃድ ማቋረጡን ተገልጿል። ይህ ውሳኔ በአገራቸው ባለው የፀጥታ፣ የጦርነት ወይም የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት በአሜሪካ ህጋዊ የመኖሪያ እና የስራ ፈቃድ አግኝተው የሚኖሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን ህጋዊ ከለላ የሚነጥቅ ነው። ህጉ ከአሜሪካ እንዳይባረሩና ህጋዊ የሥራ ፈቃድ እንዲያገኙ የሚያስችል የሰብዓዊ መብት ከለላ ፕሮግራም ነው። የትራምፕ አስተዳደር ፕሮግራሙ ስሙ እንደሚገልጸው "ጊዜያዊ" መሆን አለበት በሚል እና በነዚህ አገራት ያሉ ሁኔታዎች አሁን ላይ ዜጎቻቸው እንዲመለሱ ያስችላሉ በሚል ምክንያት አቋርጦታል። በካሜሩን እና ደቡብ…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]