በቱሪስት ከተማዋ ደባርቅ እየተከናወነ ያለው የልማት ሥራ ለንግድና ለቱሪዝም ዕድገት አዲስ ተስፋ ፈንጥቋል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-17 08:25:04 UTC
AdYour ad here[email protected]

በቱሪስት ከተማዋ ደባርቅ እየተከናወነ ያለው የልማት ሥራ ለንግድና ለቱሪዝም ዕድገት አዲስ ተስፋ ፈንጥቋል። በደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ያለው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ በማሻሻል ለንግድ እንቅስቃሴ እና ለቱሪዝም ፍሰት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንደሚያበረክት የከተማዋ ነዋሪዎች ገልጸዋል። https://www.ameco.et/94661/ #Ameco #Debark_Amhara #Ethiopia #ደባርቅ #ነሐሴ_11_2018_ዓ_ም ዘጋቢ፦ ደስታ ካሣ የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]