"የጥንቃቄ ጥሪ''
"የጥንቃቄ ጥሪ'' ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከሰል እና ተያያዥ ጭሶች አደጋ ምክኒያት 2 ነጥብ 9 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች በዓመት ህይወታቸውን እንደሚያጡ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። ይህ ምግብ ለመዘጋጀት በየቤታችን የምናዘወትሮው ከሰል አጠቃቀሙ ላይ ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት የሚያሳይ ነው። https://www.ameco.et/94664/
Read the full story at amharamassmedia ↗