በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ ከ2 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 2 ሺህ 212 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሳምንቱ ውስጥ በተደረጉ 10 ዙር የበረራ ጉዞዎች ወደ ሀገራቸው ከተመለሱት መካከል 2 ሺህ 210 ወንዶች፣ 1 ሴት እና 1 ጨቅላ ሕፃን የሚገኙበት ሲሆን፤ 38ቱ ደግሞ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ናቸው። እንደ ሚኒስቴሩ መረጃ፣ መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ.ም የተጀመረውን ዜጎችን ወደ ሀገር ቤት የመመለስ ሥራ ተከትሎ እስካሁን ከ94 ሺህ በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍና እንክብካቤ በማድረግ እንዲሁም ከቤተሰብ…
Read the full story at addis_news ↗