በምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-17 12:46:17 UTC
AdYour ad here[email protected]

በምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት የትምህርት ተቋማት እየተገነቡ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል ፕሮጀክት ያስገነባቸውን መማሪያ ክፍሎች አስመርቋል። https://www.ameco.et/94692/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]