የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን የውጭ ጣልቃ ገብነትን እና ትይዩ መንግሥት የመሠረትን ጥረት ውድቅ አደረገ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-17 14:04:43 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን የውጭ ጣልቃ ገብነትን እና ትይዩ መንግሥት የመሠረትን ጥረት ውድቅ አደረገ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ደኅንነት ምክር ቤት በሱዳን የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚደረግን ማንኛውንም የውጭ ጣልቃ ገብነት እንዲሁም የሀገሪቱን አንድነት እና ሉዓላዊነት የሚያዳክሙ ትይዩ አካላትን ወይም መንግሥታትን የመመስረት ጥረት ሙሉ በሙሉ ውድቅ ማድረጉን አስታውቋል። ይህ አቋም ይፋ የተደረገው የሱዳን የሽግግር ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር አብደል ፈታህ አል ቡርሃን ከአልጄሪያው ዲፕሎማት ሞሃመድ ኻሊድ ከተመራው የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ደኅንነት ምክር ቤት ልዑክ ጋር በካርቱም በሚገኘው የፕሬዝዳንቱ ቤተ መንግሥት ባካሄዱት ውይይት ወቅት መሆኑን የሽግግር ምክር ቤቱ መግለጫ አመልክቷል። የምክር ቤቱ የወቅቱ ሊቀመንበር የሆኑት ሞሃመድ ኻሊድ ውይይቱን «ፍሬያማ» ሲሉ የገለጹት…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]