አዲስ አበባ የ ፖለቲካ ላብራቶሪ ሙከራ መሆን የለባትም!
አዲስ አበባ የ ፖለቲካ ላብራቶሪ ሙከራ መሆን የለባትም! የፖለቲካ ተንታኙ ዶ/ር መኮንን ብሩ በብሔራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ነፃነት፣ በአዲስ አበባ የጋራ ባለቤትነት እና በኢትዮጵያ አጠቃላይ የፖለቲካ መስመር ላይ ያቀረቡት አነጋጋሪ የማስጠንቀቂያ ደወል! ኮሚሽኑ የማያምንበትን እንዳይፈርም፣ አዲስ አበባ የፖለቲካ ሙከራ ላቦራቶሪ እንዳትሆን እና የመንግሥት መሪዎች የነገ ታሪክን አርቆ በማሰብ እንዲወስኑ የቀረበ ሞጋች ትንታኔ። https://youtu.be/6xC0NeRroJE
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗