መነሻውን ከሮድ አይላድ ያደረገው የአሜሪካ መከላከያ ቡድን በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል ሥልጠና መስጠት ጀመረ።
መነሻውን ከሮድ አይላድ ያደረገው የአሜሪካ መከላከያ ቡድን በመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል ሥልጠና መስጠት ጀመረ። ሥልጠናው ኢትዮጵያና አሜሪካ በወታደራዊ መስክ በትብብር ለመስራት ያደረጉትን ስምምነት መነሻ በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን በወታደራዊ ተልዕኮዎች ወቅት በሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ወታደራዊ ሕጎች አጠባበቅ ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው። ኢትዮጵያ ለቀጠናው ሠላም እየተጫወተች ላለው ሚና በርካታ አገራት በመሰል የሥልጠና ዘርፍ በትብብር እየሠሩ ሲሆን አሜሪካም ከኢትዮጵያ ጋር ባደረገችው ስምምነት መሠረት የተለያዩ ሥልጠናዎችን በሁለትዮሽ ትብብር ለጋራ ተጠቃሚነት እየሰጠች ትገኛለች። በቀጠናው ኢትዮጵያ እየፈጠረች ባለው መልካም ተፅእኖ ተሰሚነቷ እያየለ መምጣቱን የሚያነሱት በመከላከያ የውጭ ግንኙነትና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት የሥልጠና ዳይሬክተር ሌተናል ኮሎኔል ምናሴ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗