የአዲስ አበባ አውቶቡስ የወረቀት ትኬትን በዲጂታል ክፍያ ሙሉ በሙሉ ሊተካ ነው

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-17 16:15:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ አውቶቡስ የወረቀት ትኬትን በዲጂታል ክፍያ ሙሉ በሙሉ ሊተካ ነው ​የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ከ2019 ዓ.ም. ጀምሮ የወረቀት ትኬት አጠቃቀምን ሙሉ በሙሉ በማስቀረት ዘመናዊ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ለመተግበር ማቀዱን አስታወቀ። ​ይህ አዲሱ አሰራር የተቀናጀ፣ ፈጣን እና ቀልጣፋ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለከተማዋ ነዋሪዎች ለማቅረብ ያለመ ነው። የድርጅቱ ምክትል ሥራ አስፈፃሚ አቶ ደገፉ ገብረመድን እንደገለጹት፣ ዘመናዊው አሰራር ረጅም የሰልፍ እንግልትን በመቀነስና የአገልግሎት አሰጣጡን በማፋጠን ረገድ ትልቅ ሚና ይጫወታል። ​ከ2019 ዓ.ም. ጀምሮ ባህላዊው የወረቀት ትኬት አሰጣጥ ሙሉ በሙሉ ይቀራል ተብሏል። ​ ተሳፋሪዎች በዲጂታል ቴክኖሎጂ እና በኤሌክትሮኒክ ክፍያ ብቻ ተገልግለው ጉዞአቸውን ያከናውናሉ። ​ዘመናዊ የትራንስፖርት ትስስር…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]