ኢትዮ-ኤርትራ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-17 18:17:26 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮ-ኤርትራ‼️ የኤርትራ ሉዓላዊነት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም-የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር‼️ አሁን ባለው የኤርትራ-ኢትዮጵያ ውጥረት የኤርትራ ሉዓላዊነት ለድርድር የማይቀርብ መሰረታዊ ጥያቄ ነው' ሲሉ የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ገልጿል። የንግድ ወደብ መዳረሻ መፈለግ ሌላ ጉዳይ ነው፤ የሌላ ሀገር ግዛትን ለመውሰድ የሚደረግ ጥረት ሌላ ጉዳይ ነው።" ብሏል። ኤርትራ ከኢትዮጵያ የጠየቀችው የግዛት ጥያቄ የላትም፣ የኢትዮጵያን መሬት ወይም ሀብት አትጠይቅም እንዲሁም ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅና ያገኘችውን ድንበሮች መለወጥ አትፈልግም። ኢትዮጵያ በቀጠናው የሚገኙ ወደቦችን በድርድር ለንግድ እንዳትጠቀም ኤርትራ ተቃውማ አታውቅም። በዓለም ላይ የባህር ዳርቻ የሌላቸው አገሮች የሌሎች ሀገራትን ሉዓላዊነት ሳይጥሱ የአጎራባች ሀገራት የባህር ዳርቻዎችን በመጠቀም ዓለም አቀፍ…

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]