በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ካለፉት ሳምንታት ጀምሮ ፖስፓርታችንን ማደስ አልቻልም በማለት ጥያቄዎቻችሁን ስታቀርቡልኝ ለነበራችሁ በሙሉ ዛሬ በእናተ ጥያቄ መሰረት ጉዳዩን አጣርቼ አስደሳች ዜና ወደ እናተ ይዤ መጥቻለሁ::
በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጵያዊያን ካለፉት ሳምንታት ጀምሮ ፖስፓርታችንን ማደስ አልቻልም በማለት ጥያቄዎቻችሁን ስታቀርቡልኝ ለነበራችሁ በሙሉ ዛሬ በእናተ ጥያቄ መሰረት ጉዳዩን አጣርቼ አስደሳች ዜና ወደ እናተ ይዤ መጥቻለሁ:: አዲሱን ኢ-ፓስፖርት ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ለማግኘት ማመልከት ይችላሉ ! 1.ሮም ጣልያን 2.አቡጃ ናይጄሪያ 3.ኩዌት ሲቲይ 4.ናይሮቢ ኬንያ 5.ጂቡቲ 6.ኒው ዴይሊ 7.ፓሪስ 8.ለንደን 9.ቤሩት 10.አቡዳቢ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ 11.ጄኔቫ ፣ ስዊዘርላንድ 12.ብራስልስ ፣ ቤልጅየም 13.ዶሃ ፣ ካታር 14.ቴል-አቪቭ እስራኤል 15.ሐርጌሳ ፣ ሶማሊያ 16.ዋሽንግተን ፣ አሜሪካ 17.ኦታዋ ፣ ካናዳ 18.ስቶኮልም ፣ ስውዲን 19.አንካራ ፣ ቱርክዬ 20.ማናማ ፣ ባህሪን 21.ካይሮ ፣ ግብፅ 22.መቋዲሾ ፣ ሶማሊያ 23.ዳሬሰላም ፣…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗