የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ጃሬድ ኩሽነር የጋዛ የሰላም ዕቅድን ለማስፈጸም እስራኤል ገቡ
የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ጃሬድ ኩሽነር የጋዛ የሰላም ዕቅድን ለማስፈጸም እስራኤል ገቡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመካከለኛው ምሥራቅ ልዩ መልዕክተኛ ጃሬድ ኩሽነር የጋዛን ጦርነት ለማስቆም የተዘጋጀውን የአሜሪካ የሰላም ዕቅድ ለማስፈጸም እስራኤል ገብተዋል። ኩሽነር ዛሬ ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ጉብኝታቸው የመጣው ኩሽነር በግብፅ ከሐማስ ከፍተኛ ኃላፊዎች ጋር በአሜሪካ የተደገፈውን የጋዛ የሰላም ዕቅድ ለመተግበር ያደረጉትን እምብዛም የማይታዩ ውይይቶች ተከትሎ ነው። የዕቅዱ ዋነኛ ጉዳዮች ከሆኑት መካከል ሐማስና ሌሎች የታጠቁ ቡድኖች ሙሉ በሙሉ ከጦር መሣሪያ እንዲወጡ ማድረግ የሚለው ይገኝበታል። በሌላ በኩልም የእስራኤል ጦር ከጋዛ እንዲወጣ ማድረግ የሚለው ተጠቃሽ ሲሆን ጋዛ በአዲስ የፍልስጤም ሲቪል አስተዳደር…
Read the full story at zena24now ↗