ኢትዮጵያ በግብርና ልማት ያላትን የአፍሪካ ምሳሌነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች
አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ልማት ያላትን የአፍሪካ ምሳሌነት የበለጠ ለማጠናከር ከአህጉራዊ የግብርና ልማት ግቦች ጋር የተጣጣሙ እቅዶችንና ፕሮግራሞችን እየተገበረች መሆኑ ተገለጸ የኢጋድ ያዘጋጀው የ ሲኤኤዲፒ (CAADP) ግምገማ ሪፖርት አፈጻጸምና ተሞክሮ ልውውጥ ቀጣናዊ ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሔደ ነው የግብርና ሚኒስትር ከፍተኛ አማካሪና የሲኤኤዲፒ የኢትዮጵያ ተወካይ ዜና ሃብተወልድ በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ 8230 The post ኢትዮጵያ በግብርና ልማት ያላትን የአፍሪካ ምሳሌነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗