አጀንዳዎችን የማጣጣም ሥራ ሲያከናውኑ የነበሩ ተወካዮች ለሥራ ቡድናቸው አቀረቡ

WELCOMEneutral2026-08-18 06:23:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከስምንቱ የሥራ ቡድኖች የተውጣጡ 15 የአጀንዳ ምክረ ሃሳብ አጠናቃሪዎች ያጠናቀሩትን የአጀንዳ ሃሳብ ለየሥራ ቡድናቸው አቅርበዋል አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን:: 500 አባላት ካሏቸው ስምንት የስራ ቡድኖች ከእያንዳንዳቸው 15 በድምሩ 120 አባላት ያሉት ቡድን ካለፈው ሐሙስ ነሐሴ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም የሥራ ቡድኖች የተነሱ የአጀንዳ ምክረ 8230 The post አጀንዳዎችን የማጣጣም ሥራ ሲያከናውኑ የነበሩ ተወካዮች ለሥራ ቡድናቸው አቀረቡ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]