የባሕር በር ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በትብብርና በቁርጠኝነት መስራት ይገባል የመዲናዋ ነዋሪዎች

WELCOMEneutral2026-08-18 06:23:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በራችንን ያለ አግባብ ያጣንበት መንገድ ቁጭት ይፈጥራል አሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡ የመዲናዋ ነዋሪዎች ለእኛ ብቻ ሳይሆን መጪው ትውልድ የባሕር በር ባለቤት እንዲሆን በቅንጅት ልንሰራ ይገባል ብለዋል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ተዋቸው መኮንን እንዳሉት እንደ ሀገር በጋራ እና በቅንጅት በመስራት ኢትዮጵያ 8230 The post የባሕር በር ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ በትብብርና በቁርጠኝነት መስራት ይገባል 8211 የመዲናዋ ነዋሪዎች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]