የምክክር ሒደቱ ነፃ ገለልተኛ አካታችና አሳታፊ ሆኖ ቀጥሏል- ኮሚሽኑ
አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃ ገለልተኛ አካታች እና አሳታፊ ሆኖ በቀጠለው የምክክር ሒደት የማንኛውም ተመካካሪ አቤቱታና ቅሬታ እየተስተናገደ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ የምክክር ሒደቱን ገለልተኝነት አካታችነትና አሳታፊነት አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል ኮሚሽኑ በመግለጫው ሀገራዊ ምክክሩ የኢትዮጵያን ጥልቅ ፖለቲካዊና ማህበራዊ ልዩነቶች በሰላማዊ መንገድ ለመፍታትና ዘላቂ ሰላም 8230 The post የምክክር ሒደቱ ነፃ ገለልተኛ አካታችና አሳታፊ ሆኖ ቀጥሏል- ኮሚሽኑ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗