በጋምቤላ ክልል ከወርቅና ሌሎች ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከወርቅና ሌሎች ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 5ኛ የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው ወሮ አለሚቱ ኡሞድ በዚህ ወቅት እንዳሉት በክልሉ የሕዝቦችን አብሮነትና አንድነት በማጎልበት ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት 8230 The post በጋምቤላ ክልል ከወርቅና ሌሎች ማዕድናት የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ ነው appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗