የሙስና ወንጀልን ለመከላከልና ተጠያቂነትን ለማስፈን ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ፍትሕ ሚኒስቴር

WELCOMEneutral2026-08-18 06:23:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሙስና ወንጀልን በዘላቂነት ለመከላከልና ተጠያቂነትን ለማስፈን ሁሉም የበኩሉን ድርሻ ሊወጣ ይገባል አለ ፍትሕ ሚኒስቴር በሚኒስቴሩ የሙስና ወንጀሎች ዳይሬክተር ምስክር ታሪኩ እንዳሉት በ2018 በጀት ዓመት ከ1 ሺህ 600 በላይ የሙስና ወንጀል መዝገቦች ተመርምረው ከ300 በላይ ክሶች ተመስርተዋል በዚህም ከ400 በላይ ተከሳሾች በፍቤት ቀርበው እንዲቀጡ መደረጉን ጠቁመው በተጠቀሱት 8230 The post የሙስና ወንጀልን ለመከላከልና ተጠያቂነትን ለማስፈን ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል 8211 ፍትሕ ሚኒስቴር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]