ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋት ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች ነው አሜሪካ
አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋት ኢትዮጵያ ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች ነው አሉ የአሜሪካ መከላከያ ልዑካን መነሻውን ከሮድ አይላንድ ያደረገው የአሜሪካ መከላከያ ቡድን በኢትዮጵያ መከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል ሥልጠና መስጠት ጀምሯል ስልጠናው ሁለቱ ሀገራት በወታደራዊ መስክ በትብብር ለመስራት ያደረጉትን ስምምነት መነሻ በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን በወታደራዊ ተልዕኮዎች ወቅት በሰብዓዊ 8230 The post ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ቀንድ ሠላምና መረጋጋት ግንባር ቀደም ሚና እየተጫወተች ነው 8211 አሜሪካ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗