የሀገር ሉዓላዊነትና የልማት ዘብ
አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ሉዓላዊነትና የሕዝብን ደህንነት የመጠበቅ ታላቅ ሀገራዊ ኃላፊነት የተጣለበት የሰላምና የአይነኬነት አምድ ነው የሰራዊቱ ሚና ዳር ድንበርን ከማስከበርና ሰላምን ከመጠበቅ ባሻገር ለሀገሪቱ አጠቃላይ ኢኮኖሚያዊ እድገትና የብልጽግና ጉዞ የሚያደርገው አስተዋፅኦ ጉልህ ነው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እድገትና ብልጽግና ያለ አስተማማኝ ሰላምና ፀጥታ ሊታሰብ አይችልም ሰራዊቱ ውስጣዊና ውጫዊ 8230 The post የሀገር ሉዓላዊነትና የልማት ዘብ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗