በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ ነሐሴ 11 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሐዌ ጉዲና ወረዳ በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ አራት የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዋናው የኃይል መረብ (ግሪድ) ርቀው የሚገኙ አካባቢዎችን በፀሐይ ኃይል ተደራሽ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ያስገነቧቸውን የሶላር ፕሮጀክቶች ነው መርቀው ለአገልግሎት ክፍት ያደረጉት በምዕራብ 8230 The post በ800 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክቶች ተመረቁ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗