አሁናዊ መረጃ❗❗

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-18 08:05:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

አሁናዊ መረጃ❗❗ ነሐሴ 12/2018❗ በደቡብ ወሎ በምዕራብ ቀጠና ከባድ ውጊያ መቀስቀሱ ተገለጸ። በምዕራብ ወሎ ቀጠና በሚገኙ ስትራቴጂካዊ ቦታዎች ከዛሬ ማለዳ 11 ሰዓት ጀምሮ ከባድ ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን የመረጃ ምንጮች ገለፁ። ውጊያው እጅግ ወሳኝ እና ስትራቴጂካዊ በሚባሉት በዋናነት በመቅደላ ወረዳ፣ በተንታ እንዲሁም በደላንታ ቀጠናዎች በሚገኙ ተራራማ አካባቢዎች ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ በሰባት የተለያዩ ንኡስ ግንባሮች ተከፍሎ እየተካሄደ ይገኛል። በዚህ ዙሪያ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]