በፀጉሯ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ደብቃ ለማስገባት የሞከረችው ግለሰብ ተያዘች‼

WASULIFEneutral2026-08-18 08:28:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

በፀጉሯ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ደብቃ ለማስገባት የሞከረችው ግለሰብ ተያዘች‼ ​በሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም በተደረገ ጥብቅ ፍተሻ፣ በፀጉር አሠራሯ ውስጥ አደንዛዥ ዕፅ ደብቃ ወደ ተቋሙ ለማስገባት የሞከረች ግለሰብ በእጅ ከፍንጅ መያዟን የተቋሙ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ታረቀኝ አጥናፉ ገለጹ። ​ወ/ሮ ዋሉሎ ቦንኬ የተባለችው ተጠርጣሪ የተከለከለውን ዕፅ በጥንቃቄ ጠቅልላ በፀጉሯ ውስጥ በመሸሸግ ልታስገባ ስትል በደህንነት አባላት የነቃ ፍተሻ ልትያዝ ችላለች። ተጠርጣሪዋ ለተጨማሪ ምርመራ ወደ ሣውላ ከተማ ፖሊስ የተላከች ሲሆን፣ ማረሚያ ተቋሙ ህብረተሰቡ ታራሚዎችን በማነፅ ሂደት ድርሻ እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል። መረጃው የጎፋ ዞን ኮሙኒኬሽን ነው #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]