ቁራዎች የሞተ ጓደኛቸውን አስከሬን ለምን ይመረምራሉ?

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-18 08:34:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቁራዎች የሞተ ጓደኛቸውን አስከሬን ለምን ይመረምራሉ? ቁራዎች የሞተ የቢጤአቸውን አስከሬን ሲያገኙ ወዲያውኑ ከመብረር ይልቅ በዙሪያው በመሰብሰብና ድምፃቸውን ከፍ አድርገው በመጮህ አካባቢውን ለረጅም ደቂቃዎች በጥንቃቄ ይመለከታሉ። ለበርካታ ዓመታት ሳይንቲስቶችን ሲያደናግር የቆየውን ይህንን ባህሪ በተመለከተ የዋሽንግተን ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪዎች ባካሄዱት ጥናት ስብስቡ የኃዘን ወይም የሸኝት ሥነ-ሥርዓት ሳይሆን የሞቱን መንስኤ ለማወቅ የሚደረግ እውነተኛ ምርመራ መሆኑን አረጋግጠዋል። ​በጥናቱ መሠረት ቁራዎቹ ቦታውን በጥንቃቄ በመቃኘት ሊያጋጥም የሚችልን አደጋ ወይም አዳኝ እንስሳ ለመለየት ይሞክራሉ። እንዲያውም ከሞተው ቁራ ጋር ንክኪ ያለውን የሰው ልጅ ፊት ለዓመታት የመለየትና የማስታወስ አስደናቂ ብቃት ያላቸው ሲሆን በዚህም መረጃውን ለሌሎች መንጋዎቻቸው በማስተላለፍ ከአደገኛ ቦታዎችና…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]