አደንዛዥ ዕፅን በፀጉሯ ደብቃ ወደ ሳውላ ማረሚያ ተቋም ለማስገባት የሞከረችው ግለሰብ ተያዘች
አደንዛዥ ዕፅን በፀጉሯ ደብቃ ወደ ሳውላ ማረሚያ ተቋም ለማስገባት የሞከረችው ግለሰብ ተያዘች ወደ ሳውላ ማረሚያ ተቋም በድብቅ ሊገባ የነበረ አደንዛዥ ዕፅ የተቋሙ የደህንነት አባላት ባደረጉት ጥብቅ ፍተሻ መያዙን የተቋሙ ፖሊስ አዛዥ ተናግረዋል። ህገወጥ ድርጊቱን ስትፈጽም የተገኘችው ግለሰብም በቁጥጥር ስር ውላ ምርመራ እየተካሄደባት ይገኛል።የሳውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ታረቀኝ አጥናፉ ለብስራት ሬዲዮ እንደገለፁት ዋሉሎ ቦንኬ የተባለችው ግለሰብ ወደ ማረሚያ ተቋሙ እንዳይገባ በጥብቅ የተከለከለውን አደንዛዥ ዕፅ በጥንቃቄ በመጠቅለል በፀጉሯ ውስጥ ደብቃ ወደ ተቋሙ ለማስገባት ሞክራለች። ሆኖም ግን የማረሚያ ተቋሙ የደህንነት አባላት ጥንቃቄ በተሞላበት ፍተሻ በፀጉሯ ውስጥ ተሸሽጎ የነበረውን አደንዛዥ ዕፅ መያዝ ችለዋል። ተጠርጣሪዋ በሣውላ ከተማ ፖሊስ ቁጥጥር…
Read the full story at addis_news ↗