ትግራይ እንደርታ ድሮን መፈፀሙ ተሰማ‼

WASULIFEneutral2026-08-18 09:25:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

ትግራይ እንደርታ ድሮን መፈፀሙ ተሰማ‼ ​በትግራይ ክልል እንዳርታ አካባቢ ከኤርትራ ወደ ትግራይ የገባን የጦር መሳሪያ እና መሳሪያውን አጅበው የነበሩ ታጣቂዎችን ኢላማ ያደረገ የድሮን ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል። ​ትላንት ምሽት እና ዛሬ ማለዳ በተካሄደው በዚህ ጥቃት፡- 📌​የጦር መሳሪያ በጫኑ መኪኖች እና በተሰበሰቡ ታጣቂዎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል። 📌​ጥቃቱን ተከተሎ የተከሰተው የመሳሪያ እና ተተኳሾች ፍንዳታ ለረጅም ሰዓታት ሲሰማ እንደነበር ተጠቅሷል። ​የድሮን ጥቃቱ ትክክለኛ ቦታን በመጠቆም በተደረገ የተቀናጀ እንቅስቃሴ የተፈጸመ መሆኑንም የደረሰኝ መረጃ ያመለክታል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]