በአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ በ60 ሺ ብር እየተሸጠ ነው መባሉን ኤጀንሲው አስተባበለ‼️።
በአዲስ አበባ የነዋሪነት መታወቂያ በ60 ሺ ብር እየተሸጠ ነው መባሉን ኤጀንሲው አስተባበለ‼️። በአዲስ አበባ ከተማ የነዋሪነት መታወቂያ እስከ 60 ሺህ ብር በሚደርስ ክፍያ በሕገ-ወጥ መንገድ እየተሸጠ መሆኑን ዋዜማ ሬዲዮ ባደረገው ክትትል ማረጋገጡን ገለጸ። እንደ ዘገባው ገለጻ፣ የኤጀንሲው ሠራተኞች ከደላሎች እና ከቤት ባለቤቶች ጋር በመቀናጀት፣ ክፍያ የፈጸሙ ሰዎችን በነባር ነዋሪዎች መዝገብ ውስጥ "የቤተሰብ አባል" አስመስለው በመመዝገብ መታወቂያውን በዲጂታል ሥርዓቱ ውስጥ ሕጋዊ እንደሚያደርጉት ተመልክቷል። በሌላ በኩል፣ የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ (CRRSA) የቀረበበትን ክስ ሙሉ በሙሉ አስተባብሏል። ኤጀንሲው ባወጣው መግለጫ፣ ዋዜማ ሬዲዮ በሀገር ውስጥ ሕጋዊ የዘገባ ፈቃድና ሪፖርተር ሳይኖረው ያሰራጨው ሚዛናዊ ያልሆነና የተቋሙን…
Read the full story at ayuzehabeshanews ↗