ሰበር-መረጃ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-18 10:00:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር-መረጃ‼️ በትግራይ ክልል የድሮን ጥቃት‼️ በትግራይ ክልል በአንደርታ ወረዳ ልዩ ስሙ ቀዳማይ ወያኔ በሚባል አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈጽሟል። ምንጮች ለአዩዘሀበሻ እንደገለጹት ጥቃቱ ዛሬ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ ተፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈጸመው ትላንት ምሽት በዚሁ ቦታ ላይ ተራግፎ በነበረ ከባድ መሳሪያ፣ተተኳሽ እና ተሽከርካሪዎች ላይ ነው። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]