የነጻነት ጠባቂዎች፣ የጸናች ሀገር አውራሾች
የነጻነት ጠባቂዎች፣ የጸናች ሀገር አውራሾች በቤት ውስጥ ባል እና ሚስት፣ በዙፋን ላይ ንጉሥ እና ንግሥት ናቸው። ሀገርን በጥበብ መርተዋል፤ ነጻነትን ጠብቀዋል፤ ሉዓላዊነትን አስከብረዋል፤ በዓለም ዙሪያ ለሚገኙ ጥቁሮች ተስፋ ኾነዋል። ትውልድን በሀገር ፍቅር ቀርጸዋል፤ ለአንድነት አነሳስተዋል፤ ኢትዮጵያዊነትን፣ አይደፈሬነትን፣ ጀግንነትን፣ ብልሃትን እና ጥበብን በረቀቀ ቀለም በታሪክ ብራና ላይ ጽፈዋል። የቅኝ ገዢዎችን ያልተገራ ፍላጎት ገትተዋል፤ ቅኝ ገዢን በጠነከረ ክንዳቸው ሰብረዋል፤ ኢትዮጵያን በዓለሙ ፊት ጠላቶቿ እንዲፈሯት፤ ወዳጆቿ እንዲያከብሯት፤ መመኪያ እና መጠጊያ እንድትኾን አድርገዋል። ..... https://www.ameco.et/94727/
Read the full story at amharamassmedia ↗