የአማራ ክልል የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ የመሠብሠብ እና ዲጂታላይዝድ የማድረግ ሥራው 80 በመቶ ደርሷል።
የአማራ ክልል የመንግሥት ሠራተኞችን መረጃ የመሠብሠብ እና ዲጂታላይዝድ የማድረግ ሥራው 80 በመቶ ደርሷል። የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የመንግሥት ሠራተኞች መረጃ ማረጋገጥ እና የዲጂታላይዜሽን ሥራ ወደ ትግበራ መግባቱን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። .... https://www.ameco.et/94730/
Read the full story at amharamassmedia ↗