ነሐሴ 12 - የነፃነትን የሦሥትዮሽ ዐምድ የወለደችው የክብር አጥቢያ

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-18 10:01:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

ነሐሴ 12 - የነፃነትን የሦሥትዮሽ ዐምድ የወለደችው የክብር አጥቢያ የዘመን መቁጠሪያ ገጾች ሲገለጡ እና የታሪክ ማኅደር ሲፈተሽ እንደ ነሐሴ 12 የኢትዮጵያን ማህፀን በክብር የባረከች፣ የነፃነትን ጽንስ በአንድ ዕለት አቅፋ ያበረከተች ሌላ ቀን ማግኘት ይከብዳል። ይህች ዕለት ተራ የፀሐይ መውጫ እና መጥለቂያ ብቻ አይደለችም፤ ይልቁንም የጥቁር ሕዝብ የነፃነት ቀንዲል የኾነችው ሀገር የህልውናዋን መሰረት የምታጸናበትን ሦሥት የክብር ዐምዶች የተረከበችባት የተቀደሰች የልደት ዐውድማ እንጂ። ..... https://www.ameco.et/94733/

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]