ቅድስት ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መልካም መሻት ትሙላላችሁ!!!

ADDIS_NEWSneutral2026-08-18 10:01:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቅድስት ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መልካም መሻት ትሙላላችሁ!!! በአንቺ አማላጅነት፣በልጅሽ ምሕረት የታምንሁ ነኝ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቷና ተራዳኢነቷ በብዙ መልኩ ዛሬም ድረስ ያልተለየን የዘለዓለም ቃል ኪዳን የተገባላትና በቃል ኪዳኗም አማልዳ የምታስምር ናት፡፡ በመዝሙር 88÷3 “ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳን አደረግሁ” ተብሎ እንደተጻፈው ለመረጣቸው ቃል ኪዳን የሰጣቸው አምላካችን እግዚአብሔር ማደሪያው ትሆን ዘንድ ለመረጣት ለእናቱ ለቅድስት ድንግል ማርያም ከሌሎች ቅዱሳን በተለየ ይህን ቃል ኪዳን አብዝቶ ሰጥቷታል፡፡ ”መታሰቢያዋን የሚያደርግ፣ ስሟን የሚጠራ፣ ለድሆችና ለችግረኞች እስከ ቀዝቃዛ ውኃ የሚሰጥ” የአማላጅነት የእናትነት ቃል ኪዳን በነፍስም በስጋም ይጠብቀዋል፡፡ ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት “በወርቅ ልብስ ተጎናጽፋና ተሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች”…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]