ሰበር-መረጃ‼️
ሰበር-መረጃ‼️ በትግራይ ክልል የድሮን ጥቃት‼️ በትግራይ ክልል በአንደርታ ወረዳ ልዩ ስሙ ቀዳማይ ወያኔ በሚባል አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈጽሟል። ምንጮች ለአዩዘሀበሻ እንደገለጹት ጥቃቱ ዛሬ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ላይ ተፈፅሟል። ጥቃቱ የተፈጸመው ትላንት ምሽት በዚሁ ቦታ ላይ ተራግፎ በነበረ ከባድ መሳሪያ፣ተተኳሽ እና ተሽከርካሪዎች ላይ ነው። @Addis_Reporter @Addis_Reporter
Read the full story at addis_reporter ↗