ኦል ላይክ እና ሜሪ ዲዳ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን በማደስ አዲስ ቅርንጫፍ አስተዋወቁ
ኦል ላይክ እና ሜሪ ዲዳ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን በማደስ አዲስ ቅርንጫፍ አስተዋወቁ ኦል ላይክ ፈርኒቸር እና የሜሪ ዲዳ ፕሮሞሽን እና ኢቨንትስ መስራች የሆነችው ሜሪ ዲዳ የብራንድ አምባሳደርነት ስምምነታቸውን አድሰዋል። ስምምነት ማደስ ስነ-ስርዓት እና የብራንድ አምባሳደር ውል ፊርማ ያደሱ ሲሆን በተጨማሪም በቤተል የከፈተውን አዲስ ቅርንጫፍ በይፋ ያስተዋወቀበት ልዩ ዝግጅት ጭምር መሆኑ ተገልጿል። ሁለቱ ወገኖች ባለፉት ሶስት ዓመታት አብረው በሰሩት ስራ ላይ በመመስረት፣ የተገኘውን መተማመን፣ የጋራ ስኬት እና የወደፊት ራዕይ የበለጠ ለማጠናከር ውላቸውን እንደገና ለማደስ እና ወደ አዲስ ምዕራፍ ለመሸጋገር ወስነዋል። ኦላይክ ፈርኒቸር ሜሪ ዲዳን እንደገና በብራንድ አምባሳደርነት የመረጠበት ዋና ምክንያት በህዝብ ዘንድ ያላትን ተወዳጅነት፣ የማህበረሰብ እሴቶች፣ መልካም…
Read the full story at zena24now ↗