ተኩሱ ቆሟል‼
ተኩሱ ቆሟል‼ ዛሬ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ በደቡብ ወሎ ምዕራብ ወረዳዎች (መቅደላ፣ ተንታ እና ደላንታ) ተኩስ ነበር ከ4፡00 ሰዓት በኋላ እየተረጋጋ መምጣቱን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል። 📌 በመቅደላ ከተማ እና በተንታ ወረዳ ቆላማ አካባቢዎች የድሮን አሰሳ እንዳለ ተጠቁሟል። 📌 አሁን ላይ ሁኔታዎች ወደ መደበኛ እንቅስቃሴ እየተመለሱ ይገኛሉ ሲሉ ምንጮች ጠቁመዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4 https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4…
Read the full story at wasulife ↗