የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚኾኑበት አሠራር ተግባራዊ እንደሚኾን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚኾኑበት አሠራር ተግባራዊ እንደሚኾን የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ዜጎች በኢትዮጵያ የመኖሪያ ቤት ባለቤት እንዲኾኑ የሚያስችለው አዲስ አሠራር ወደ ተግባር ለማስገባት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፣ ከፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን እና ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ጋር የሥራ ስምምነት ተፈራርሟል።..... https://www.ameco.et/94738/
Read the full story at amharamassmedia ↗