የሶሪያ ፍርድ ቤት የባሻር አልአሳድ የአጎት ልጅ ዋሲም አል አሳድ በጦርነት ወንጀሎች በመሳተፋ የሞት ፍርድ ፈረደበት

ZENA24NOWneutral2026-08-18 12:18:08 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሶሪያ ፍርድ ቤት የባሻር አልአሳድ የአጎት ልጅ ዋሲም አል አሳድ በጦርነት ወንጀሎች በመሳተፋ የሞት ፍርድ ፈረደበት የባሻር አል አሳድ የአጎት ልጅ እና የቀድሞው የአገዛዝ አባል አስቀድሞ የተደረገ ግድያ እና ማሰቃየትን ጨምሮ በፈጸመው ወንጀል ጥፋተኛ መሆኑ ተረጋግጧል። ከስልጣን የተባረረው የሶሪያ መሪ ባሻር አል አሳድ የአጎት ልጅ የሆነው ዋሲም አል አሳድ ለ14 ዓመታት ያህል በዘለቀው የሃገሪቱ ጦርነት ወቅት በፈጸመው ወንጀል ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ በኋላ የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል። በደማስቆ የሚገኘው አራተኛው የወንጀል ፍርድ ቤት ማክሰኞ ዕለት ውሳኔውን የሰጠው ዋሲም አል አሳድ ግድያና ማሰቃየትን ጨምሮ ሌሎች ወንጀሎችን በመፈጸሙ ነው ። ዳኛ ፋክህ አል-ዲን አል-አርያን እንዳሉት ዋሲም አል-አሳድ “በብዙ ግድያዎች ወንጀል ከከባድ ስቃይ እና ጭካኔ ጋር በተያያዘ ሰብአዊነትን የሚጥሱ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]