ሩሲያ፣ በብሪታንያ የተሰሩ ድሮኖች በግዛቷ ውስጥ በሚገኙ ኢላማዎች ላይ ለተፈፀሙ ጥቃቶች መዋላቸው መረጋገጡን ተከተሎ ታላቋ ብሪታንያ «የዩክሬንን ቀውስ ሆን ብላ እያባባሰች ነው» ስትል ከሳለች።
ሩሲያ፣ በብሪታንያ የተሰሩ ድሮኖች በግዛቷ ውስጥ በሚገኙ ኢላማዎች ላይ ለተፈፀሙ ጥቃቶች መዋላቸው መረጋገጡን ተከተሎ ታላቋ ብሪታንያ «የዩክሬንን ቀውስ ሆን ብላ እያባባሰች ነው» ስትል ከሳለች። በዩናይትድ ኪንግደም የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ «በዚህ ድርጊቷ ዩናይትድ ኪንግደም ለሚፈፀሙት ደማዊ ወንጀሎች እና የሽብር ጥቃቶች አጋርና ተባባሪ በመሆን እየሰራች ይገኛል» ብሏል። ኤምባሲው አክሎም «የለንደን ድርጊት ተጠያቂ የምትሆንበትን አደጋ ማስከተሉ የማይቀረ ነው» ያለ ሲሆን፣ በግጭቱ ውስጥ ያላት ተሳትፎ እየጠለቀ በሄደ ቁጥር «ምትከፍለውም ዋጋ የዚያኑ ያህል የጎላ ይሆናል» ሲል አስጠነቅቋል። ለዚህ ምላሽ የሰጡት የዩናይትድ ኪንግደም የመከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ፤ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ብሪታንያ ከዩክሬን ጎን «ትከሻ ለትከሻ» ትቆማለች። ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው…
Read the full story at addis_news ↗