ሰበር ዜና ተንታ እና አጅባር ‼️

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-18 13:04:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሰበር ዜና ተንታ እና አጅባር ‼️ በደቡብ ወሎ ዞን ተንታ እና አጅባር የሻዕቢያ እና ህወሀት ተልዕኮ ተሸክሞ ሀገር ለማተራመስ ትንኮሳ የጀመረው የአረቂ ነጋዴው ፋኖ በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት 11ኛ እዝ እና የቀጠናው ሰላም አስከባሪ ሀይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። ለጊዜው ከ60 ያላነሰ ፋኖ ተደምስሷል የቡድን እና የግል መሳሪያ ብዛት ካለው ሀይል ጋር ተማርኳል። ከዚህ ተርፎ የፋኖ አመራር ማለትም የጠላት የ105 ኮር የ29ኛ ክ/ጦር አስተዳደር እና ምክትል አዛዥ የሆነዉ ጌታቸዉ ዋሴ ሲቪል በመልበስ በሆስፒታል ዉስጥ እየታከመ በደረሰን መረጃ መሠረት ከፀጥታ ሀይሉ ጋር በመቀናጀት በቁጥጥር ስር ውሏል። ምስሎቹን ለማየት ቴሌግራም https://t.me/NatnaelMekonnen21

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]