"እስራኤል እያደናቀፈች ነው"አራግቺ
"እስራኤል እያደናቀፈች ነው"አራግቺ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺ እስራኤል ከአሜሪካ ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት ሆን ብላ እያደናቀፈች ነው ሲሉ ከሰሱ። የመግለጫው ዋና ነጥቦች 📌 እስራኤል የስምምነቱ የመግባቢያ ሰነድ ተግባራዊ እንዳይሆን እና እንዲከሽፍ ከፍተኛ ጥረት አድርጋለች። 📌 ዶናልድ ትራምፕ ኢራን "ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ" ያቀረቡት ጥያቄ ሳይሳካ ቀርቷል። 📌ቴህራን ከአሜሪካ ጋር ድርድር አድርጋ የተኩስ አቁሙን የተቀበለችው በራሷ ቅድመ ሁኔታዎች መሰረት ብቻ ነው። 📌 ኢራን ያለ ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ ሲፈልጉ የነበሩ አካላት፣ በሂደት በኢራን መስፈርት ተስማምተው ለድርድር ለመለመን ተገደዋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗