አራት መንትዮችን በሰላም ለተገላገለችው እናት እንክብካቤ እንዲደረግላት ጥሪ ቀረበ

ZENA24NOWneutral2026-08-18 16:07:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

አራት መንትዮችን በሰላም ለተገላገለችው እናት እንክብካቤ እንዲደረግላት ጥሪ ቀረበ የህጻናቶቹ እናት እና አባት አራት መንታ ልጆችን ለማሳደግ አቅም የሌላቸው በመሆኑ መደገፍ ለሚፈልጉ ሰዎች የጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ጥሪውን አቅርቧል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ስር ከሚገኙ ሆስፒታሎች መካከል አንዱ በሆነው ​በጥሩነሽ ቤጂንግ አጠቃላይ ሆስፒታል ባሳለፍነው ሳምንት ላይ የ26 ዓመቷ እናት አራት ልጆችን በሰላም መገላገሏን የሆስፒታሉ ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት ዶክተር እሸቱ ታደለ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። የ26 አመት እናትም በሆስፒታላችን ክትትል በምታደርግበት ወቅት 4 መንታ ልጆችን ማርገዛን በመታወቁ ለእናቲቱ እና ለሚወለዱት ጨቅላዎች ደህንነት ከፍተኛ የሆነ ክትትል እንደሚያስፈልግ ከግምት ውስጥ በማስገባት የወሊድ ቀኗ ከመድረሱ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]