መቅደላ: ተንታና ደላንታ‼
መቅደላ: ተንታና ደላንታ‼ ዛሬ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ፣ ተንታ እና ደላንታ በነዋሪዎች ከባድ ነበር የተባለ የተኩስ ልውውጥ(በመንግስት የፀጥታ ኃይሎችና በታጣቂዎች) ሲደረግ ነበር።የህውሃት ታጣቂዎች ጭምር ተሳተፉበት በተባለው ግጭት 70 የሚሆኑ ህይወታቸው ማለፉና 62 ደግሞ ቁስለኛ ሆነው ሆስፒታል ይገኛሉ ተብሏል።ከሰሞኑ የህውሃት ተጣቂዎች በመርሳ አድርገው ሌሊት ሌሊት ወደ ደላንታና አካባቢው መንቀሳቀሳቸውን የሚገልፅ መረጃ እዚሁ ላይ ቀርቦ ነበር።አላማውም ደሴ ከተማን ለመቆጣጠር እንደነበር መረጃው ጠቁሟል።መገዳደል ይብቂቃ‼ሠላም ለሀገራችን: ሠላም ለሀገራችን። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ====================…
Read the full story at wasulife ↗