ግብጽ እና ኢትዮጵያን ለማደራደር‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-18 17:38:45 UTC
AdYour ad here[email protected]

ግብጽ እና ኢትዮጵያን ለማደራደር‼️ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአረብ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ማሳድ ቡሎስ ከሰሞኑ ግብፅን በጎበኙበት ወቅት 'ዶናልድ ትራምፕ በናይል ተፋሰስ ሀገራት መካከል የውሃ አጠቃቀምን በተመለከተ ስምምነት ላይ ለመድረስ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ (GERD) ዙሪያ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት፣ ካይሮ እና አዲስ አበባን እንደገና ለማደራደር ያላቸውን ዝግጁነት መግለጻቸውን አጽንኦት ሰጥተው ተናግረዋል። [አዩዘሀበሻ] ===================== 💎⬇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]