በድጋሚ የድሮን ጥቃት‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-18 18:07:50 UTC
AdYour ad here[email protected]

በድጋሚ የድሮን ጥቃት‼️ ከትግራይ ክልል ርዕሰ መዲና ከመቀሌ 12 ኪሎሜትር እርቀት በምትገኘው እንደርታ ወረዳ፣ ኩሃ ቀዳማይ ወያኔ አካባቢ ዳንዴራ በተባለች መንደር ዛሬ ነሐሴ 12/2018 ዓ.ም በድጋሚ ከቀኑ 10:10 አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል። በዚሁ ቦታ ጠዋት 3:30 አካባቢ በተፈፀመ የድሮን ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ፣ ሌላ አንድ ታጣቂ ላይ ደግሞ ጉዳት መድረሱን ቢቢሲ የዓይን እማኞችን እና የአካባቢውን አስተዳደር ጠቅሶ ዘግቧል። ህወሃት በበኩሉ የፌዴራል መንግስቱ የድሮን ጥቃት ፈፅሞብናል ሲል የክስ መግለጫ አውጥቷል። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]