"ፖሊስ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የማስከበር፣ የወንጀል መከላከልና የምርመራ ሥራዎችን በጥራትና በብቃት የመወጣት ታላቅ ኃላፊነት አለበት!" ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ
"ፖሊስ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የማስከበር፣ የወንጀል መከላከልና የምርመራ ሥራዎችን በጥራትና በብቃት የመወጣት ታላቅ ኃላፊነት አለበት!" ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ በዋና ጠቅላይ መምሪያው ሥር የሚገኙትን የወንጀል መከላከል፣ የወንጀል ምርመራ፣ የአስተዳደር እና ልማት ጠቅላይ መምሪያዎችን እንዲሁም የኮሙኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ቢሮዎች እና የእለት ተእለት የስራ እንቅስቃሴ በጥቅል በአካል በመገኘት ተዘዋውረው ጎበኙ። በጉብኝታቸው ወቅት በየክፍሎቹ የተፈጠሩትን ምቹ እና ዘመናዊ አሰራሮች ያደነቁት ሌተናል ጄኔራል ጥጋቡ ይልማ "ፖሊስ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት የማስከበር፣ የወንጀል መከላከልና የምርመራ ሥራዎችን በጥራትና በብቃት የመወጣት ታላቅ ኃላፊነት አለበት!" ሲሉ አሳስበዋል። የተቋሙን…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗