"የውህድ ማንነት" ጉዳይ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-08-18 21:20:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

"የውህድ ማንነት" ጉዳይ በሀገራዊ ምክክሩ "የውህድ ማንነት" ጉዳይ በፓርቲ ደረጃ መቅረቡን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ የገለጹ የዚሁ አጀንዳ ተመካካሪ፣ "የሁለት 'ውህድ ማንነት' ያላቸው ሰዎች" እንዳሉ ተመላክቶ "አሁን ያለው አሰራር ለአገልግሎት መታወቂያ ሲጠየቁ በአንድ ማንነት ብቻ እንዲጠሩ ስለሚያስገድዳቸው 'ብሔር የለኝም ውህድ ነኝ' የማለት መብት ሊኖራቸው ይገባል" የሚል ምክረ ሀሳብ ቀርቦ ብዙ ተቃውሞ ቢያጋጥመውም ከሥራ ቡድኑ ወደ ሀሳብ አደራጅ ቡድኑ ተሻግሮ እንደነበር ገልጸዋል። "ይህ የኢትዮጵያውያን እሴት አይደለም። ሰው በአባቱ ነው የሚጠራው። 'ውህድ' የምትሉት ነገር ለባዕድ እሴት በር የሚከፍት ነው" በሚል ተቃውሞ ሲነሳበት፣ "'ውህድ ማንነት' የሚለው ቀርቶ 'ውህድ የብሔር ማንነት'" በሚል ሀሳቡ አልፎ እንደነበር ተናግረዋል። 120 አባላት ባሉት ሀሳብ አዘጋጅ ቡድን ታይቶ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]