ዩቲዩብ የቪዲዮ እይታ አቆጣጠር መመሪያውን ቀየረ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-19 04:36:47 UTC
AdYour ad here[email protected]

ዩቲዩብ የቪዲዮ እይታ አቆጣጠር መመሪያውን ቀየረ ዩቲዩብ የቪዲዮ እይታዎች የሚቆጠሩበትን መመሪያ ከነሐሴ 11/2018 ዓ.ም ጀምሮ መቀየሩን ይፋ አድርጓል። እስከዛሬ ድረስ አንድ ቪዲዮ «ታየ» ተብሎ እይታው የሚቆጠረው ተመልካቹ ቢያንስ ለ30 ሰከንዶች ያህል ሲመለከት ነበር። በአዲሱ መመሪያ መሠረት ግን ቪዲዮው መጫወት እንደጀመረ በቀጥታ እንደ አንድ እይታ ተቆጥሮ የሚደመር ይሆናል ብሏል። ይህ አዲስ አሰራር ዩቲዩብ አጫጭር ቪዲዮዎች ከሚቀርቡበት "Shorts" መድረክ ጋር አቆጣጠሩን አንድ ዓይነት ለማድረግና ወጥ አሰራር ለመፍጠር ያለመ እንደሆነ ገልጿል። ይህ ለውጥ ይዘት አዘጋጆች የሚያገኙትን የቪዲዮ እይታ ቁጥር በጥቅሉ ሊጨምረው ቢችልም፣ የዩቲዩብ የገቢ ክፍያ እና ስፖንሰርሺፕ ግን አሁንም ተመልካቹ ቪዲዮውን ምን ያህል ሰዓት ተመለከተው (Watch Time) በሚለው መስፈርት ላይ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]