የሩሲያ ጥቃቶች በካርኪቭ  የ10 ሰዎችን ህይወት ቀጠፉ

ADDIS_NEWSneutral2026-08-19 05:34:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሩሲያ ጥቃቶች በካርኪቭ የ10 ሰዎችን ህይወት ቀጠፉ ዩክሬን ሌሊቱን ሙሉ ከ620 በላይ ድሮኖችን ወደ ሞስኮ የተኮሰች ሲሆን፣ ይህም በዓመታት ውስጥ ከታየው ትልቁ ጥቃት እንደሆነ ተዘግቧል ። በሌላ በኩል ደግሞ የሩሲያ ጥቃቶች በዩክሬን ካርኪቭ ክልል የ10 ሰዎችን ህይወት መቅጠፋቸውን የሩሲያ እና የዩክሬን ባለስልጣናት ገልጸዋል። የሞስኮ ከንቲባ ሰርጌይ ሶቢያኒን እንደተናገሩት፣ ከሰኞ ምሽት እስከ ማክሰኞ ሌሊት 11 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ ሞስኮ ያመሩ ከ620 ድሮኖች መካከል 180 የሚሆኑት በሩሲያ መከላከያ “ተደምስሰዋል”። አክለውም በኋላ ላይ ወደ ዋና ከተማዋ በመጓዝ ላይ የነበሩ ተጨማሪ 17 ድሮኖችን መጣላቸውን ተናግረዋል። የሩሲያ መንግስታዊ የዜና ኤጀንሲ ታስ ፣ ይህን የድሮን ድብደባ ባለፉት ሁለት ዓመታት ውስጥ በሞስኮ ላይ የተፈጸመ "ትልቁ የድሮን ጥቃት" ሲል ገልጾታል።…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]