እንኳን ለብርሃነ መለኮቱ በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏
እንኳን ለብርሃነ መለኮቱ በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ) አደረሳችሁ፤ አደረሰን🙏 ጌታችን ምሥጢረ መለኮቱን የገለጠበት ብርሃንና በረከት ዘወትር ከሁላችን ጋር ይሁን! በዓለ ደብረ ታቦር ከጌታችንና ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ 9ኙ ዓበይት በዓላት አንዱ ሲሆን፤ በየዓመቱ ነሐሴ 13 ቀን በታላቅ መንፈሳዊ ሥርዓትና ደስታ ይከበራል። “ቡሄ” ማለት “ብራ፣ ገላጣ ወይም ብርሃን” ማለት ነው። ይህ ስያሜ የተሰጠው ጌታችን በታቦር ተራራ ላይ መለኮታዊ ክብሩንና ብርሃኑን የገለጠበትን ዕለት በማስመልከት ነው። ቅዱስ ወንጌል እንደሚያስተምረን፤ ጌታችን ሦስቱን ደቀ መዛሙርት (ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን) ይዞ ወደ ደብረ ታቦር ተራራ ወጣ። በዚያም መልኩ በፊታቸው ተለወጠ፤ ፊቱ እንደ ፀሐይ በራ፤ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። ከብሉይ ኪዳን ወገን ነቢያት የሆኑት ቅዱስ ሙሴና ቅዱስ ኤልያስ…
Read the full story at addis_news ↗